ተለይተው የቀረቡ እና አዳዲስ ስራዎች
ተለይተው የቀረቡ ልጥፎችን እና አዳዲስ ስራዎችን በእኛ መድረክ ይፈልጉ
Addis Ababa, Addis Ababa
ተመራጭ
Addis Ababa, Addis Ababa
ተመራጭ
Addis Ababa, Addis Ababa
ተመራጭ
Addis Ababa, Addis Ababa
ተመራጭ
Addis Ababa, Addis Ababa
ተመራጭ
Addis Ababa, Addis Ababa
ተመራጭ
የስራ መደቦች
የሚፈልጉትን ስራ መደቡ ላይ በመመስረት ይፈልጉ
የሚታየው 1 – 3 ከ 96 ውጤቶች
- Addis Ababa around summit one plane...
እንዴት ነው የምንሠራው?
ከእኛ ጋር ለመጀመር ልንከተላቸው የሚገቡ ቀላል እርምጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል ።



ክፍት የስራ ቦታዎን ይልቀቁ እና ትክክለኛ እጩዎችን ያግኙ
እርስዎ ድርጅቶን ቀላል ምዝገባ ቅጽ በመጠቀም ይመዝገቡ እና የእርስዎን ሥራ ይልቀቁ እና የስራ እጩዎችን ያግኙ

ከሰርተፍኬት ወደ ሥራ፣ ከክህሎት ወደ ምርታማነት!
Categories: Design
በአዲስ አበባ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና (TVET) የሥራ ዕድል ኤግዚብሽን አካል በተካሄደው የፓናል ውይይት፣ የTVET ስልጠናን ከሥራ ገበያ ፍላጎት ጋር ስለማጣጣም፣ የተመራቂዎችን የሥራ ዝግጁነት ስለማጠናከር እና በተቋማትና በኢንዱስትሪው መካከል ያለውን ትስስር ስለማሳደግ ጠቃሚ ሃሳቦች ተነስተዋል።ውይይቱ የመንግሥት፣ የTVET ተቋማት፣ የግሉ ዘርፍ፣ የንግድ ማህበራት፣ የልማት ድርጅቶች እና የተመራቂዎችን እይታ በማገናኘት፣ ከስልጠና ወደ ሥራ የሚደረገው ሽግግር እንዴት የበለጠ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ላይ ትኩረት አድርጓል።

የአዲስ አበባ 2019 TVT የሥራ ዓውደ-ርዕይ በታላቅ ስኬት ተጠናቀቀ!
Categories: Employment
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ለ15 የቴክኒክና ሙያ (TVT) ኮሌጆች ተመራቂ ሰልጣኞች ያዘጋጀውን ባለ 2-ቀን ታላቅ የሥራ ዓውደ-ርዕይ ከመስከረም 26 - 27 ቀን 2019 ዓ.ም. በስኬት አጠናቋል።

Driving Growth and Opportunity: Mohas Jobs & Africom Technologies Partnership
Categories: Employment
Mohas Jobs and Africom Technologies have partnered to empower Ethiopia’s digital workforce through strategic talent acquisition, regional expansion, and innovative ICT project delivery. The collaboration focuses on connecting skilled youth with meaningful employment, scaling training and technology solutions, and implementing sustainable digital transformation initiatives across public and private








